በ10ኛ ክፍል የአማርኛ መማርያ መፅሓፍ ውስጥ ያሉ መልመጃዎች ከመርሃ ትምህርቱጋርያላቸው ተዛምዶ ፍተሻ
Loading...
Date
Authors
ሽዋነሽ ከበደ ኣሰፋ
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Mekelle University
Abstract
የዚህ ጥናት ዓላማ በ10ኛ ክፍል የኣማርኛ ቋንቋ መማርያ መፅሓፍ ውስጥ የተካተቱ የኣንብቦና የኣደምጦ መረዳት መልመጃዎች ከመርሃ ትምህርቱ ጋር ያላቸው ተዛምዶ ፈትሾ መተንተን ነው።ይህ ዓላማ ለማሳካት በሰነድ ፍተሻ መረጃዎች ተሰብስበዋል። የጥናቱን መረጃዎች ለመተንተን ገላጭና ዓይነታዊናመጠናዊ መተንተኛ ዘዴዎች በተግባር ውለዋል።የተሰበሰበው መረጃ በኣገባቡ ተደራጅቶ ትንተና ተደርጎበታል።ከመረጃዎቹ የተገኙ ውጤቶች ፦በሁሉም ምዕራፎች ምንባብና የኣንብቦ መረዳት መልመጃዎች የተዘጋጁ መሆናቸው እንደ ጠንካራ ጎን የሚይታይ ሲሆን እንደ ክፍተት የሚይታይ ደግሞ ሃይማኖት ነክ የሆኑ ምንባቦች እንዳሉ፡ ለሁሉም የኣንብቦ መረዳት መልመጃዎች መርሃ ትምህርቱ መልስና ማብራርያ የማይስጥ ለኣደምጦ መረዳት የተዘጋጁ መልመጃዎች በመርሃ ትምህርቱ መልስና ማብራርያ የማይስጥ መሆኑ።ይህ ማለት ግማሹ ምዕራፍ የሚሰጥ ሲሆን ግማሹ ግን መልስ እና ማብራርያ ኣይሰጥም። የማዳመጥ ክሂል ከየማንበብ ክሂል ያነሰ ክፍለ ጊዜ እንደሚሰጠው።