Browsing by Author "ብርሃነ መዴህን ንጉሰ"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item በኢሮብ ብሓረሰብ የሀገረሰባዊ አስተዲዯር መሪ (ኦና) መረጣ ሰርአተ-ክዋኔ ትንተና(Mekelle University, 2025-06-21) ብርሃነ መዴህን ንጉሰይህ ጥናት በኢሮብ ብሓረሰብ የሀገረሰባዊ አስተዲዯር መሪ (ኦና) መረጣ ስርአተ-ክዋኔ ትንተና ሊይ ያተኮረ ሆኖ በዙህ ርዕሰ ጉዲይ ሊይ ጥናት እንዲጠና ያነሳሱኝ ምክንያቶች በክዋኔው ሊይ የሚታዩት ዴርጊቶችና ተከታታይ ሁነቶች ፍክሇራዊ ገፅታ እንዲሊቸው መገንቤ እና በርዕሰ ጉዲዩ ሊይ ጥናት እንዲሌተካሄዯ በመረዲቴ ነው፡፡ጥናቱ አይነታዊ (Qualitative) ሲሆን የጥናቱ ዋና ዒሊማ በኢሮብ ብሓረሰብ የሀገረሰባዊ አስተዲዯር መሪ (ኦና) መረጣ ስርአተ-ክዋኔ ሊይ አውዴ ተኮር ትንታኔ ማዴረግ ሲሆን አውዴን መሰረት ባዯረገ መሌኩም ክዋኔው በቅዯም ተከተሌ ተገሌፀዋሌ።በተጨማሪም ከክዋኔውጋር የሚመጡ ቃሇ- ግጥሞች ተግባርና ቁሳዊ ባህልች ትርጉም ታይቷሌ፤ የክዋኔውም ፊይዲ ተዲሷሌ፡፡ጥናቱ የተሟሊ እንዱሆን ቀዲማይና ካሌኣይ የመረጃ ምንጮችን ተጠቅሟሌ፡፡በምሌከታ፣ በቃሇ- መጠይቅ እና በቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዳዎች መረጃዎቹ ተሰብስበዋሌ፡፡ የተገኙት መረጃዎችም በክዋኔ ንዴፇ ሀሳብ በመታገዜ በገሊጭ የትንተና ስሌትተተንትነዋሌ፡፡ በትንተናውም ክዋኔው የቅዴመ ዜግጅት እና በመረጣ ወቅትየሚከወኑ ስርአቶች ዴምር ውጤት እንዯሆነ ማንሳት ተችሎሌ፡፡ የጥናቱ ግኝት የሚያመሇክተው በኦና ሥነ ሥርዒት መሰረት የበሊይ መሪ የሚሆነዉን ኦና ሇመምረጥ የሚዯረገዉ ቅዴመ ዜግጅት፣በኦና መሾም ሂዯት ሊይ የሚፇጸሙክዋኔዎች፣የሚሇበሱ አሌባሳት፣የሚበለ ባህሊዊ ምግቦችና የሚጠጡ መጠጦች እንዱሁም የሚነገሩ ሰነ ቃልች እየተከናወነ ያሇውን ሂዯት የሚጠቁሙ መሆናቸውታይቷሌ። በክዋኔ አማካይነት የሚተሊሇፈ መሌዕክቶችም ሇማህበረሰቡ የሚጠቅሙና ብሓረሰቡን የመግሇጽ አቅማቸው ከፌተኛ መሆኑን ጥናቱ አመሊክቷሌ። በመጨረሻም የሀገረሰባዊ አስተዲዯር መሪ (ኦና) መረጣ ስርአተ-ክዋኔ በመጥፊት ሊይ ስሇሚገኝየወረዲው ባህሌና ቱሪዜም ሇቀጣይትውሌዴሉተሊሇፌ የሚችሌበት ይሁንታ ሀሳብ ቀርቧሌ፡፡
