Repository logo

በኣስረኛ ክፍል የኣማርኛ መማሪያ መፅሓፍ ውስጥ የንግግር ክሂል ይዘቶች ኣቀራረብ ግምገማ (በ2015 ዓ.ም. በተዘጋጀ መማሪያ ማሳያነት)

dc.contributor.authorክንፈ ኣለምሰገድ ገብረማርያም
dc.date.accessioned2026-04-26T07:21:51Z
dc.date.issued2025-10-25
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ኣላማ በኣስረኛ ክፍል የኣማርኛ ትምህርት መማሪያ መፅሓፍ የንግግር ይዘት ኣቀራርብ ምን እንደሚመስል መፈተሽ ነው። ይህንን ኣላማ ለመሳካት በመማሪያ መፅሓፍ በኣስር ምዕራፎች የቀረቡ ኣስር የንግግር ርእሰ ጉዳዮችና መምሪያዎቻቸውና ኣቀራረባቸው በመዳሰስ መረጃ ተሰብስበዋል። በተጫማሪም በመምህር መምሪያ መፅሓፍና መርሃ ትምህርቱ የተቀመጡ የንግግር ርእሰ ጉዳዮችና እንዲ ለቀርቡ እንደሚገባቸው ኣላማዎቻቸው ኣንፃር ተዳስሰው መረጃ ተሰብስበዋል። የተሰበሰቡት መረጃዎች በመጠቀም የንግግር ይዘቶቹ ከኣላማ፣ ከተማሪዎች ዳራዊ እውቀትና ከኣጠቃላይ የንግግር ትምህርት ይዘት ኣቀራረብ ንድፈ ሃሳብ በመነጣጠር ተተንትነው ቀርቧል። መጠናከርያ የሚሆን ደግሞ የንግግር ይዘቱ ስንት ያክል በሙሉነት ሊተገበር እንደሚችል ለመፈተሽ በተግባር በመመር ማስተማር የተገኝው መረጃ ከኣላማውና ክልስ ሃሳብ ኣኳያ ተተንትኖ ቀርቧል። የትንተነው ውጤት የሚያመላክተው የንግግር ይዘቶቹ ከኣላማና ከንግግር ትምህርት ኣቀራረብ ክልስ ሃሳብ የተስማማና በሙሉነት ሊተገበሩ የሚችሉ ሲሆኑ ከፊሉ ደግሞ ከፊሉ የንግግር ይዘቶቹ ከኣላማና ከንግግር ትምህርት ኣቀራረብ ክልስ ሃሳብ ያልተስማሙና በሙሉነት ሊተገበሩ የማይችሉ ኣቀራረብ ያላቸው ናቸው። ስለሆነ የንግግር ትምህርት ኣቀራርብ ከኣላማና ከንግግር ትምህርት ኣቀራረብ ክልስ ሃሳብ ተስማምተውና በሙሉነት ሊተገበሩ በሚችሉበት መንገድ እንዲዘጋጁ መፅሓፍ ኣዘጋጆችና የስርዓተ ትምህርት ባለሙያዎች ሃላፈነት ወስደው ቢሰሩ የሚል ኣስተያየት ተስቷል።
dc.identifier.urihttps://repository.mu.edu.et/handle/123456789/1374
dc.language.isoother
dc.publisherMekelle University
dc.titleበኣስረኛ ክፍል የኣማርኛ መማሪያ መፅሓፍ ውስጥ የንግግር ክሂል ይዘቶች ኣቀራረብ ግምገማ (በ2015 ዓ.ም. በተዘጋጀ መማሪያ ማሳያነት)
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
ክንፈ ኣለምሰገድ.pdf
Size:
823.38 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: