Repository logo

በ2015 ዓ.ም በተዘጋጀው የ9ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማርያ መፅሓፌ የቀረቡ ምንባቦች ተገቢነት ግምገማ

dc.contributor.authorበሓጎስ ስብሃቱ
dc.date.accessioned2026-04-26T05:54:05Z
dc.date.issued2025-10-25
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በ2015 ዓ.ም በታተመው የ9ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ የመማሪያ መጽሏፌ ውስጥ የቀረቡትን ምንባቦች ተገቢነት መፇተሽ ነው። ጥናቱ አይነታዊ የምርምር አቅጣጫን የተከተሇ ነው፡፡ የጥናቱ ንዴፌ ዯግሞ በገሊጭ ጥናት (Descriptive Research) የቀረበ ነው፡፡ ምክንያቱም ጥናቱ ሇተመረጠው የክፌሌ ዯረጃ የቀረቡት ምንባቦች ተገቢ መሆን አሇመሆናቸውን የፇተሸ ስሇሆነ ነው፡፡ ይህን ጥናት ሇመስራት ከሊይ በተጠቀሰዉ መፅሃፌ ዉስጥ የቀረቡት አስር ምንባቦች የጥናቱ አካሊይ ሆነዋሌ፡፡ የጥናቱን መረጃዎች ሇመሰብሰብ የሰነዴ ፌተሻና ቃሇ መጠይቅ ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ በእነዚህ መሳሪያዎች የተገኙት አይነታዊ መረጃዎች በገሊጭ ተንታኝ ስሌት እንዱተነተኑ ተዴርጓሌ፡፡ ከጥናቱ ተተካሪ ምንባቦች ተገቢ መሆናቸዉን የተገመገሙት በGuba and Lincoln (1989)፣ በKramsch (1993)፣ በTaylor (2004)፣ በCummins (2017)፣ በArias (2007)፣ በWilliam (2004)፣ በStrunk and white (1959) እና በJoseph (1990) መስፇርቶች መሰረት ነው፡፡ የምንባቦቹም ሃሳብ ከወቅቱ ተጨባጭ ሁነት ጋር የተገናዘቡ፣ ባህሊዊ ጉዲዮችን የሚገሌፁ፣ መዯበኛ የቃሊት አጠቃቀምን የተጠቀሙ፣ የክፌሌ ዯረጃው ተማሪዎች አንብበው የሚረዶቸው መሆናቸው፣ በበርካታ ውስብስብ አረፌተ ነገሮች የቀረቡ አሇመሆናቸው፣ ግሌፅና ቀሊሌ ሃሳብ የያዙ መሆናቸውን በመፇተሸ ነው፡፡ በውጤቱም በሁለም ምዕራፍች የሚገኙት አስሩም ምንባቦች ከወቅቱ ተጨባጭ ሁነት ጋር የተያያዙ እንዯሆኑ፣ በምዕራፌ6፣ በምዕራፌ8 እና በምዕራፌ 10 ስር የሚገኙት ምንባቦች የኢመዯበኛ ቃሊት አጠቃቀም ችግር እንዯላሇባቸው፣ በምዕራፌ7 እና በምዕራፌ9 የቀረቡት ምንባቦች ከባዴ ሃሳብ የያዙ እንዯሆኑ፣ ሇክብዯቱም መንስኤ የዘየ፣ የሙያ፣ ከባዴና የፇሉጣዊ ቃሊት መብዛት እንዯሆኑ፣ በምዕራፌ1 እና በምዕራፌ9 ስር የቀረቡት ምንባቦች በበርካታ ውስብስብ አረፌተ ነገሮች እንዯቀረቡ፣ መማሪያ መፅሃፈ ውስጥ የቀረቡት ሁሇት ምንባቦች ከተማሪዎቹ አቅም አኳያ የሃሳብ ክብዯት እንዲሊቸው፣ የቀሩት ስምንት ምንባቦች ግን ሇመረዲት ቀሊሌና ተገቢ እንዯሆኑ ከሰነዴ ፌተሻውና ከቃሇመጠይቁ መረጃዎች ማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ ስሇሆነም በመማሪያ መፅሃፌት ውስጥ የታዩት ጥሩ ጎኖች በመፅሃፌት አዘጋጆች በኩሌ ተጠናክረው ቢቀጥለ ሇክፌሌ ዯረጃው ተማሪዎች ተገቢ ምንባቦችን ሇማቅረብ መሌካም ነው፡፡ የሚታዩ ክፌተቶችን ዯግሞ የመፅሃፌት ኣዘጋጆች እንዯግብዓት ቢጠቀሙበት፣ ተመራማሪዎች መነሻ ሃሳብ ቢያዯርጉት ውጤታማ አዴራጊ ምንባቦችን ሇማሳናዲት አጋዥ ሃሳብ ይሰጣሌ፡፡
dc.identifier.urihttps://repository.mu.edu.et/handle/123456789/1367
dc.language.isoen
dc.publisherMekelle University
dc.titleበ2015 ዓ.ም በተዘጋጀው የ9ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማርያ መፅሓፌ የቀረቡ ምንባቦች ተገቢነት ግምገማ
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
HagoS. Sbhatu.pdf
Size:
892.31 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: