በ8ኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መፅሓፍ ውስጥ የቃላት ትምህርት ይዘቶች አቀራረብ ግምገማ (በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን በስለዋ ወረዳ (ወዲ ሽረ ት/ቤት)
| dc.contributor.author | ኣብሪሃ ኣሰፊው ኣዴሀና | |
| dc.date.accessioned | 2026-04-26T07:16:39Z | |
| dc.date.issued | 2025-10-25 | |
| dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በትግርኛ ቋንቋ አፊቸውን ሇፇቱ የ8ኛ ክፌሌ ተማሪዎች የተዘጋጀው እና በ2015 ዓ.ም በስራ ሊይ የዋሇው አማርኛ እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሏፌ የቃሊት ትምህርት ይዘቶች አቀራረብ ግምገማ ነው። ይህንንም አሊማ ከግብ ሇማዴረስ ጥናቱ የተከተሇው አይነታዊ የምርምር ዘዳን ነው፡፡ ጥናቱን የተሇያዩ ምሁራን ስሇ ቃሊት ትምህርት ይዘት አቀራረብ ባነሷቸው ንዴፌ ሀሳባዊ መስፇርቶችና መርሆዎች ሊይ በመመርኮዝ በመማሪያ መጽሀፈ ሊይ የሠነዴ ፌተሻ እና ሇመምህራን ቃሇ-መጠይቅ በማዴረግ አስፇሊጊው መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ በመቀጠሌም ከሰነዴ ፌተሻና ከቃሇ መጠይቅ የተገኙትን መረጃዎች በአይነት በአይነት በመመዯብ የመተንተን ስራው ተከናውኗሌ፡፡ የትንተናው ውጤትም በመማሪያ መጽሀፈ ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ትምህርት ይዘቶች በተመሇከተ በበቂ ሁኔታ ያሌተዯራጁ መሆናቸው፤ በፌች ዝምዴና ከማቅረብ አንጻር በመማሪያ መጽሏፈ ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ትምህርት ተግባራት አቀራረብ ውስንነት ያሇበት መሆኑ፤ በመዝገበ ቃሊት አስዯግፍ ከማቅረብ አኳያ የቀረቡት የቃሊት ትምህርት ይዘቶች በቁጥር አነስተኛ ከመሆናቸውም በሊይ በግሌጽ መመሪያ አሇመቅረባቸው ክፌተት መሆኑ፤መጽሀፈ የቃሊት ትምህርት ይዘት ተግባራትን በግሌጽ መመሪያዎችና ምሳላዎች የማቅረብ ክፌተት ያሇበት መሆኑ በዴክመት ተነስቷሌ፡፡ | |
| dc.identifier.uri | https://repository.mu.edu.et/handle/123456789/1373 | |
| dc.language.iso | other | |
| dc.publisher | Mekelle University | |
| dc.title | በ8ኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መፅሓፍ ውስጥ የቃላት ትምህርት ይዘቶች አቀራረብ ግምገማ (በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን በስለዋ ወረዳ (ወዲ ሽረ ት/ቤት) | |
| dc.type | Thesis |