በ10ኛ ክፍል የአማርኛ መማርያ መፅሓፍ ውስጥ ያሉ መልመጃዎች ከመርሃ ትምህርቱጋርያላቸው ተዛምዶ ፍተሻ

dc.contributor.authorሽዋነሽ ከበደ ኣሰፋ
dc.date.accessioned2026-04-26T06:56:47Z
dc.date.issued2025-10-25
dc.description.abstractየዚህ ጥናት ዓላማ በ10ኛ ክፍል የኣማርኛ ቋንቋ መማርያ መፅሓፍ ውስጥ የተካተቱ የኣንብቦና የኣደምጦ መረዳት መልመጃዎች ከመርሃ ትምህርቱ ጋር ያላቸው ተዛምዶ ፈትሾ መተንተን ነው።ይህ ዓላማ ለማሳካት በሰነድ ፍተሻ መረጃዎች ተሰብስበዋል። የጥናቱን መረጃዎች ለመተንተን ገላጭና ዓይነታዊናመጠናዊ መተንተኛ ዘዴዎች በተግባር ውለዋል።የተሰበሰበው መረጃ በኣገባቡ ተደራጅቶ ትንተና ተደርጎበታል።ከመረጃዎቹ የተገኙ ውጤቶች ፦በሁሉም ምዕራፎች ምንባብና የኣንብቦ መረዳት መልመጃዎች የተዘጋጁ መሆናቸው እንደ ጠንካራ ጎን የሚይታይ ሲሆን እንደ ክፍተት የሚይታይ ደግሞ ሃይማኖት ነክ የሆኑ ምንባቦች እንዳሉ፡ ለሁሉም የኣንብቦ መረዳት መልመጃዎች መርሃ ትምህርቱ መልስና ማብራርያ የማይስጥ ለኣደምጦ መረዳት የተዘጋጁ መልመጃዎች በመርሃ ትምህርቱ መልስና ማብራርያ የማይስጥ መሆኑ።ይህ ማለት ግማሹ ምዕራፍ የሚሰጥ ሲሆን ግማሹ ግን መልስ እና ማብራርያ ኣይሰጥም። የማዳመጥ ክሂል ከየማንበብ ክሂል ያነሰ ክፍለ ጊዜ እንደሚሰጠው።
dc.identifier.urihttps://repository.mu.edu.et/handle/123456789/1371
dc.language.isoother
dc.publisherMekelle University
dc.titleበ10ኛ ክፍል የአማርኛ መማርያ መፅሓፍ ውስጥ ያሉ መልመጃዎች ከመርሃ ትምህርቱጋርያላቸው ተዛምዶ ፍተሻ
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
Shewanesh kebede asefa.pdf
Size:
10.07 MB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: